የማቴዎስ ወንጌል 6:14-15

የማቴዎስ ወንጌል 6:14-15 አማ54

ለሰዎች ኃጢአታቸውን ይቅር ብትሉ፥ የሰማዩ አባታችሁ እናንተን ደግሞ ይቅር ይላችኋልና፤ ለሰዎች ግን ኃጢአታቸውን ይቅር ባትሉ፥ አባታችሁም ኃጢአታችሁን ይቅር አይላችሁም።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች