የማቴዎስ ወንጌል 5:14-15

የማቴዎስ ወንጌል 5:14-15 አማ54

እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም። መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች