የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማቴዎስ ወንጌል 4:21-22

የማቴዎስ ወንጌል 4:21-22 አማ54

ከዚያም እልፍ ብሎ ሌሎችን ሁለት ወንድማማች የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ከአባታቸው ከዘብዴዎስ ጋር በታንኳ መረባቸውን ሲያበጁ አየ፤ ጠራቸውም። እነርሱም ወዲያው ታንኳይቱንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች