የማቴዎስ ወንጌል 22:35-38

የማቴዎስ ወንጌል 22:35-38 አማ54

ከእነርሱም አንድ ሕግ አዋቂ ሊፈትነው፦ መምህር ሆይ፥ ከሕግ ማናቸይቱ ትእዛዝ ታላቅ ናት? ብሎ ጠየቀው። ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ። ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች