የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21

የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21 አማ54

የግብሩን ብር አሳዩኝ አለ። እነርሱም ዲናር አመጡለት። እርሱም፦ ይህች መልክ ጽሕፈቲቱስ የማን ናት? አላቸው። የቄሣር ነው አሉት። በዚያን ጊዜ፦ እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ አላቸው።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች