የማቴዎስ ወንጌል 20:27-28

የማቴዎስ ወንጌል 20:27-28 አማ54

ከእናንተም ማንም ፊተኛ ሊሆን የሚወድ የእናንተ ባሪያ ይሁን፤ እንዲሁም የሰው ልጅ ሊያገለግል ነፍሱንም ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች