የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማቴዎስ ወንጌል 2:11-12

የማቴዎስ ወንጌል 2:11-12 አማ54

ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት። ወደ ሄሮድስም እንዳይመለሱ በሕልም ተረድተው በሌላ መንገድ ወደ አገራቸው ሄዱ።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች