የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማቴዎስ ወንጌል 16:16-17

የማቴዎስ ወንጌል 16:16-17 አማ54

ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ። ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች