የማቴዎስ ወንጌል 10:29-30

የማቴዎስ ወንጌል 10:29-30 አማ54

ሁለት ድንቢጦች በአምስት ሳንቲም ይሸጡ የለምን? ከእነርሱም አንዲቱ ያለ አባታችሁ ፈቃድ በምድር ላይ አትወድቅም። የእናንተስ የራሳችሁ ጠጉር ሁሉ እንኳ ተቍኦጥሮአል።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች