ማቴዎስ 10:29-30

ማቴዎስ 10:29-30 NASV

በአንድ ሳንቲም ከሚሸጡት ሁለት ድንቢጦች አንዲቷ እንኳ ያለ አባታችሁ ፈቃድ ምድር ላይ አትወድቅም። የራስ ጠጕራችሁ እንኳ አንድ ሳይቀር የተቈጠረ ነው።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች