የማቴዎስ ወንጌል 10:19-20

የማቴዎስ ወንጌል 10:19-20 አማ54

አሳልፈውም ሲሰጡአችሁ፥ የምትናገሩት በዚያች ሰዓት ይሰጣችኋልና እንዴት ወይስ ምን እንድትናገሩ አትጨነቁ፤ በእናንተ የሚናገር የአባታችሁ መንፈስ ነው እንጂ፥ የምትናገሩ እናንተ አይደላችሁምና።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች