የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማቴዎስ ወንጌል 10:19-20

የማቴዎስ ወንጌል 10:19-20 አማ05

ሰዎች ወደ ፍርድ ሸንጎ ሲያቀርቡአችሁ የምትናገሩት ነገር በዚያን ሰዓት ስለሚሰጣችሁ፥ ‘እንዴት ወይም ምን እንናገራለን?’ ብላችሁ በማሰብ አትጨነቁ። በእናንተ ውስጥ ዐድሮ የሚናገር የሰማዩ አባታችሁ መንፈስ ነው እንጂ እናንተ አይደላችሁም።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች