የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 6:31-32

የሉቃስ ወንጌል 6:31-32 አማ54

ሰዎችም ሊያደርጉላችሁ እንደምትወዱ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው። የሚወዱአችሁንማ ብትወዱ፥ ምን ምስጋና አላችሁ? ኃጢአተኞች ደግሞ የሚወዱአቸውን ይወዳሉና።