የሉቃስ ወንጌል 6:21

የሉቃስ ወንጌል 6:21 አማ54

እናንተ አሁን የምትራቡ ብፁዓን ናችሁ፥ ትጠግባላችሁና። እናንተ አሁን የምታለቅሱ ብፁዓን ናችሁ፥ ትስቃላችሁና።