የሉቃስ ወንጌል 15:2

የሉቃስ ወንጌል 15:2 አማ54

ፈሪሳውያንና ጻፎችም፦ ይህስ ኃጢአተኞችን ይቀበላል ከእነርሱም ጋር ይበላል ብለው እርስ በርሳቸው አንጐራጐሩ።