የሉቃስ ወንጌል 15:13

የሉቃስ ወንጌል 15:13 አማ54

ከጥቂት ቀንም በኋላ ታናሹ ልጅ ገንዘቡን ሁሉ ሰብስቦ ወደ ሩቅ አገር ሄደ፥ ከዚያም እያባከነ ገዘቡን በተነ።