የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 1:32-33

የሉቃስ ወንጌል 1:32-33 አማ54

እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም።