ኦሪት ዘሌዋውያን 20:7

ኦሪት ዘሌዋውያን 20:7 አማ54

እንግዲህ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ሰውነታችሁን ቀድሱ፥ ቅዱሳንም ሁኑ።