የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ወንጌል 5:26-27

የዮሐንስ ወንጌል 5:26-27 አማ54

አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው እንዲሁ ደግሞ ለወልድ በራሱ ሕይወት እንዲሆረው ሰጥቶታልና። የሰው ልጅም ስለ ሆነ ይፈርድ ዘንድ ሥልጣን ሰጠው።