የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ወንጌል 5:14-15

የዮሐንስ ወንጌል 5:14-15 አማ54

ከዚህ በኋላ ኢየሱስ በመቅደስ አገኘውና፦ እነሆ፥ ድነሃል፤ ከዚህ የሚብስ እንዳይደርስብህ ወደ ፊት ኃጢአት አትሥራ አለው። ሰውዬው ሄዶ ያዳነው ኢየሱስ እንደ ሆነ ለአይሁድ ነገረ።