የዮሐንስ ወንጌል 20:16

የዮሐንስ ወንጌል 20:16 አማ54

ኢየሱስም፦ “ማርያም” አላት። እርስዋ ዘወር ብላ በዕብራይስጥ፦ “ረቡኒ” አለችው፤ ትርጓሜውም፦ “መምህር ሆይ” ማለት ነው።