የዮሐንስ ወንጌል 2:1-2

የዮሐንስ ወንጌል 2:1-2 አማ54

በሦስተኛውም ቀን በገሊላ ቃና ሰርግ ነበረ፥ የኢየሱስም እናት በዚያ ነበረች፤ ኢየሱስም ደግሞ ደቀ መዛሙርቱም ወደ ሰርጉ ታደሙ።