የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ወንጌል 14:9

የዮሐንስ ወንጌል 14:9 አማ54

ኢየሱስም አለው፦ “አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ ‘አብን አሳየን’ ትላለህ?