ትንቢተ ኤርምያስ 20:13

ትንቢተ ኤርምያስ 20:13 አማ54

ለእግዚአብሔር ዘምሩ እግዚአብሔርንም አመስግኑ፥ የችግረኛውን ነፍስ ከክፉ አድራጊዎች እጅ አድኖአልና።