ትንቢተ ኤርምያስ 11:20

ትንቢተ ኤርምያስ 11:20 አማ54

ኵላሊትንና ልብን የምትፈትን በቅንም የምትፈርድ አቤቱ የሠራዊት ጌታ ሆይ፥ ክርክሬን ገልጬልሃለሁና በእነርሱ ላይ የሚሆን በቀልህን ለይ።