ትንቢተ ኢሳይያስ 65:17

ትንቢተ ኢሳይያስ 65:17 አማ54

እነሆ፥ አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እፈጥራለሁና፥ የቀደሙትም አይታሰቡም፥ ወደ ልብም አይገቡም።