የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 58:10

ትንቢተ ኢሳይያስ 58:10 አማ54

ከመካከልህ ቀንበርን ብታርቅ፥ ጣትህንም መጥቀስ ብትተው፥ ባታንጐራጕርም፥ ነፍስህንም ለተራበ ብታፈስስ፥ የተጨነቀውንም ነፍስ ብታጠግብ፥ ብርሃንህ በጨለማ ይወጣል ጨለማህም እንደ ቀትር ይሆናል።