ትንቢተ ኢሳይያስ 52:10

ትንቢተ ኢሳይያስ 52:10 አማ54

እግዚአብሔር የተቀደሰውን ክንዱን በአሕዛብ ሁሉ ፊት ገልጦአል፥ በምድር ዳርቻ የሚኖሩትም ሁሉ የአምላካችንን መድኃኒት ያያሉ።