ትንቢተ ኢሳይያስ 36:5

ትንቢተ ኢሳይያስ 36:5 አማ54

እኔ፦ ለሰልፍ የሆነው ምክርህና ኃይልህ ከንቱ ነገር ነው አልሁ፥ አሁንም በእኔ ላይ ያመፅኸው በማን ተማምነህ ነው?