ትንቢተ ኢሳይያስ 35:4

ትንቢተ ኢሳይያስ 35:4 አማ54

ፈሪ ልብ ላላቸው፦ እነሆ፥ አምላካችሁ በበቀል በእግዚአብሔርም ብድራት ይመጣልና፥ መጥቶም ያድናችኋልና በርቱ፥ አትፍሩ በሉአቸው።