የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 14:13

ትንቢተ ኢሳይያስ 14:13 አማ54

አንተም በልብህ፦ ወደ ሰማይ ዐርጋለሁ፥ ዙፋኔንም ከእግዚአብሔር ከዋክብት በላይ ከፍ ከፍ አደርጋለሁ፥ በሰሜንም ዳርቻ በመሰብሰቢያ ተራራ ላይ እቀመጣለሁ፥