ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:17-18
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:17-18 አማ54
ብሎ ከተናገረ በኋላ፥ ኃጢአታቸውንና ዓመጻቸውንም ደግሜ አላስብም ይላል። የእነዚህም ስርየት ባለበት ዘንድ፥ ከዚህ ወዲህ ስለ ኃጢአት ማቅረብ የለም።