የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ዕንባቆም 2:1

ትንቢተ ዕንባቆም 2:1 አማ54

በመጠበቂያዬ ላይ እቆማለሁ፥ በአምባ ላይም እወጣለሁ፥ የሚናገረኝንም፥ ስለ ክርክሬም የምመልሰውን አውቅ ዘንድ እመለከታለሁ።