የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 7:23-24

ኦሪት ዘፍጥረት 7:23-24 አማ54

በምድር ላይ የነበውም ሁሉ ከሰው ጀምሮ እስከ እንስሳ ድረስ፤ እስከሚርመሰመሰውም ሁሉ ድረስ፤ እስከ ሰማይ ወፍ ድረስ ተደመሰሰ ከምድርም ተደመሰሱ። ኖኅም አብረውት በመርከብ ከነበሩት ጋር ብቻውን ቀረ። ውኅውም መቶ አምሳ ቀን በምድር ላይ አሸነፈ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}