ኦሪት ዘፍጥረት 6:5-6

ኦሪት ዘፍጥረት 6:5-6 አማ54

እግዚአብሔርም የሰው ክፉት በምድር ላይ እንደ በዛ፤ የልቡ አሳብ ምኞትም ሁልጊዜ ፈጽሞ ክፉ እንድ ሆነ አየ። እግዚአብሔርም ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ፤ በልቡም አዘነ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}