የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 5:1-3

ኦሪት ዘፍጥረት 5:1-3 አማ54

የአዳም የትውልዱ መጽሐፍ ይህ ነው። እግዚአብሔር አዳምን በፈጠረ ቀን በእግዚአብሔር ምሳሌ አደረገው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ ባረካቸውም። ስማቸውንም በፈጠረበት ቀን አዳም ብሎ ጠራቸው። አዳምም ሁለት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ልጅንም በምሳሌው እንደ መልኩ ወለደ ስሙንም ሴት ብሎ ጠራው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}