ኦሪት ዘፍጥረት 3:23-24

ኦሪት ዘፍጥረት 3:23-24 አማ54

ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክ ከዔድን ገነት አስወጣው፤ የተገኘባርን መሬት ያርስ ዘንድ። አዳምንም አስወጣው፤ ወደ ሕይወት ዛፍ የሚወስደውንም መንገድ ለመጠበቅ ኪሩቤልንና የምትገለባበጥ የነበልበል ሰይፍን በዔድን ገነት ምሥራቅ አስቀመጠ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}