ኦሪት ዘፍጥረት 29:30-31

ኦሪት ዘፍጥረት 29:30-31 አማ54

ያዕቆብም ወደ ራሔል ደግሞ ገባ። ራሔልንም ከልያ ይልቅ ወደዳት ሌላ ሰባት ዓመትም ተገዛለት። እግዚአብሔርም ልያ የተጠላች መሆንዋን ባየ ጊዜ ማኅፀንዋን ከፈተላት፤ ራሔል ግን መካን ነበረች።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}