ኦሪት ዘፍጥረት 29:30-31

ኦሪት ዘፍጥረት 29:30-31 አማ05

ያዕቆብ ወደ ራሔልም ገባ፤ ከልያም አብልጦ ወደዳት፤ ከዚያ በኋላ ላባን ሰባት ዓመት አገለገለው። ልያ የራሔልን ያኽል እንዳልተወደደች እግዚአብሔር ባየ ጊዜ ልጅ መውለድ እንድትችል ማሕፀንዋን ከፈተላት፤ ራሔል ግን መኻን ሆነች፤

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}