የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 2:15-16

ኦሪት ዘፍጥረት 2:15-16 አማ54

አራተኚውም ወንዝ ኤፍራጥስ ነው። እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ወስዶ ያበጃትም ይጠብቃትም ዘንድ በዔድን ገንት አኖረው። እግዚአብሔር አምላክም ሰውን እንዲህ ብሎ አዘዘው፤ ከገነት ዛፍ ሁሉ ትበላለህ፤

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}