ኦሪት ዘፍጥረት 1:1-5

ኦሪት ዘፍጥረት 1:1-5 አማ54

በመጀመሪያ እግዚአብሔር ስማይንና ምድርን ፈጠረ። ምድርም ባዶ ነበረች፤ አንዳችም አልነበረባትም፤ ጨለማም በጥልቁ ላይ ስፍፎ ነበር። እግዚአብሔርም፤ ብርሃን ይሁን ኣለ፤ ብርሃንም ሆነ። እግዚአብሔርም ብርሃኑ መልካም እንደ ሆነ አየ፤ እግዚብሔርም ብርሃንንና ጨለማን ለየ። እግዚአብሔርም ብርሃኑን ቀን ብሎ ጠራዉ። ጨለማውንም ሌሊት አለው። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ አንድ ቀን።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}