ወደ ገላትያ ሰዎች 1:4

ወደ ገላትያ ሰዎች 1:4 አማ54

ክፉ ከሆነ ከአሁኑ ዓለም ያድነን ዘንድ እንደ አምላካችንና እንደ አባታችን ፈቃድ ስለ ኃጢአታችን ራሱን ሰጠ።