መጽሐፈ ዕዝራ 7:10

መጽሐፈ ዕዝራ 7:10 አማ54

ዕዝራም የእግዚአብሔርን ሕግ ይፈልግና ያደርግ ዘንድ፥ ለእስራኤልም ሥርዓትንና ፍርድን ያስተምር ዘንድ ልቡን አዘጋጅቶ ነበር።