የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 12:2

ትንቢተ ሕዝቅኤል 12:2 አማ54

የሰው ልጅ ሆይ፥ በዓመፀኛ ቤት መካከል ተቀምጠሃል፥ ያዩ ዘንድ ዓይን አላቸው እነርሱም አያዩም፥ ይሰሙም ዘንድ ጆሮ አላቸው እነርሱም አይሰሙም፥ እነርሱ ዓመፀኛ ቤት ናቸውና።