ኦሪት ዘጸአት 2:7-8

ኦሪት ዘጸአት 2:7-8 አማ54

እኅቱም ለፈርዖን ልጅ፦ “ሕፃኑን ታጠባልሽ ዘንድ ሄጄ የምታጠባት ሴት ከዕብራውያን ሴቶች ልጥራልሽን?” አለቻት፤ የፈርዖንም ልጅ፦ “ሂጂ” አለቻት፤ ብላቴናይቱም ሄዳ የሕፃኑን እናት ጠራች።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}