ኦሪት ዘጸአት 18:17-18

ኦሪት ዘጸአት 18:17-18 አማ54

የሙሴም አማት አለው፦ አንተ የምታደርገው ይህ ነገር መልካም አይደለም። ይህ ነገር ይከብድብሃልና አንተ ከአንተም ጋር ያለው ሕዝብ ትደክማላችሁ፤ አንተ ብቻህን ልታደርገው አትችልም።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}