የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:14-17

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:14-17 አማ54

እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።

Free Reading Plans and Devotionals related to ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:14-17