ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:14

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:14 አማ54

እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል።