የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መክብብ 8:14

መጽሐፈ መክብብ 8:14 አማ54

በምድር የሚደረግ ከንቱ ነገር አለ፥ በኀጥኣን የሚደረገው ሥራ የሚደርስባቸው ጻድቃን አሉ፥ ለጻድቃንም የሚደረገው ሥራ የሚደርስላቸው ኀጥኣን አሉ፥ ይህም ደግሞ ከንቱ ነው አልሁ።