የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መክብብ 2:11

መጽሐፈ መክብብ 2:11 አማ54

እጄ የሠራቻትን ሥራዬን ሁሉ የደከምሁበትንም ድካሜን ሁሉ ተመለከትሁ፥ እነሆ፥ ሁሉ ከንቱ ነፋስንም እንደ መከተል ነበረ፥ ከፀሐይ በታችም ትርፍ አልነበረም።